አርቲስት ታማኝ በየነ የሚዲያ አፈናንና አገራዊ ጉድዮችን የዳሰሰበት ንግግር

Added on :  15-Mar-2016
Views :  28
Uploaded by :  bbnadmin
+ Add To
Embed Iframe

የሚዲያ አፈናና ህዝባዊ እምቢተኝነት በሚል ርእስ ኢሳትና ቢቢኤን በጥር 29/2008 ጉባኤ አዘጋጅተዉ እንደነበር ይታወቃል።ጉባኤዉለነጻነት የሚደረገዉን ትግል ከስኬት ለማድረስ ሚዲያ ወሳኝ መሆኑን ያመላከተ ነበር። ቢቢኤን በመላዉ አለም ያሉ አድማጮቹና ተመልካቾቹ ጉባኤዉ እንዴት እንደነበር ይቃኙ ዘንድ ይህንን ቪዲዮ ሲለቅ በደስታ ነዉ። እርሶም ለሌሎች (share በማድረግ) በመላክ ሐላፊነቶን ይወጡ። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ! ቢቢኤን የኡማዉ!

Video Share Modules

Category: Documentary
Views: 5

Category: Religious
Views: 5
 • Interviews

  • Category: Interviews
   Views: 1
  • ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዝምታችን አጋጣሚን መጠበቃችን እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ። ታማኝነታችን ለህዝባችን ነዉ፤አንድ ነገር አገሪቷ ዉስጥ ቢከሰት ለህወሃት ብሎ የህይወት...

   Category: Interviews
   Views: 8