ሼህ አህመድ ሙሐመድ: ከልጅነት እስከ ሞት ወደ አላህ በመጣራት

Added on :  25-Apr-2016
Views :  10
Uploaded by :  bbnadmin
+ Add To
Embed Iframe

ከልጅነት እስከ ሞት ወደ አላህ በመጣራት 

ማህበረሰቡን ለመለወጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረጉ ናቸዉ። ሰዎች ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመጡ ዘንድ ተጣርተዋል። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ኡማዉን አገልግለዋል። እስከሚሞቱበት ሰዓት ድረስ ዳእዋ አድርገዋል። ዳእዋም (ሰበካ) አድርገዉ እንዳበቁም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ሟቹን አሊም ሼህ አህመድ ሙሐመድን አስመልክቶ አብዱረሒም አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል። አላህ ሼህ አህመድ ሙሐመድን ይርኸማቸዉ።

Video Share Modules

Category: Documentary
Views: 5

Category: Religious
Views: 5
 • Interviews

  • Category: Interviews
   Views: 1
  • ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዝምታችን አጋጣሚን መጠበቃችን እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ። ታማኝነታችን ለህዝባችን ነዉ፤አንድ ነገር አገሪቷ ዉስጥ ቢከሰት ለህወሃት ብሎ የህይወት...

   Category: Interviews
   Views: 8
 • News & Info

  • ከልጅነት እስከ ሞት ወደ አላህ በመጣራት  ማህበረሰቡን ለመለወጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያደረጉ ናቸዉ። ሰዎች ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመጡ ዘንድ ተጣርተዋል። ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ኡማዉን...

   Category: News & Info
   Views: 10
  • በሜድትራኒያን ባህር በደረሰው አደጋ ህይዎታቸው ያለፈ እስካሁን ድረስ የተረጋገጠው ስም ዝርዝር 1. ቡርቃ ሞሀመድ - ድሬ ደዋ2. አብዱልመናን ተማም- ድሬ ደዋ3. ዱኒያ አብዱሰላም-ድሬ...

   Category: News & Info
   Views: 1