ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት መልእክት

Added on :  25-Apr-2016
Views :  8
Uploaded by :  bbnadmin
+ Add To
Embed Iframe

ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዝምታችን አጋጣሚን መጠበቃችን እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ። ታማኝነታችን ለህዝባችን ነዉ፤አንድ ነገር አገሪቷ ዉስጥ ቢከሰት ለህወሃት ብሎ የህይወት መስዋእትነት የሚከፍል አይኖርም ጦር ሰራዊቱ አፈሙዙን ወደ ጨቋኙ ህወይሃት ነዉ ሚያዞረዉ ይላሉ። ያ አጋጣሚ እስኪከሰት ነዉ ዝምታችን በማለት የሰራዊቱ አባላት ያስረዳሉ።ሳዲቅ አህመድ ህወሃትን ከከዳ የቀድሞ የሰራዊት አባል ጋር ያደረገዉን ቆይታ ይከታተሉ።

Video Share Modules

Category: Documentary
Views: 5

Category: Religious
Views: 5
 • Interviews

  • Category: Interviews
   Views: 1
  • ህወሃትን የከዱ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ዝምታችን አጋጣሚን መጠበቃችን እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ። ታማኝነታችን ለህዝባችን ነዉ፤አንድ ነገር አገሪቷ ዉስጥ ቢከሰት ለህወሃት ብሎ የህይወት...

   Category: Interviews
   Views: 8